ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ ላይ ትገንጠል የሚለው አያዋጣም | የተረኛነት መንፈስን ለማጥፋት ወደ ፕሬዝዳንታዊ ስርዓት መሻገር አለብን | ኢብሳ ነገዎ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 66

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 9 месяцев назад +1

    Mr.Ebissa Gutema thank you you are well experienced ,logical and strategiest poletician .l have been 32 years in ethiopian opposition poltics what you said are excellent analysis and your openion and prespective regarding to Ethiopian unity and unrealistic wish of the defacto oromiya is perefect. Oromo people is the bigest portion of ethiopia in every terms so building real democratic institution and presidential election is the best solution to ethiopia is also my stand of 32 years of my strugle.

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE 9 месяцев назад +4

    አማኑኤል አደንቅሃለሁ ፤ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ፡፡

  • @woinshetZeleke
    @woinshetZeleke 10 месяцев назад +6

    በአጭሩ የኦነግ እሳቤ የእኛ ብሔር ሀገር እስከመራ፣ እስከበዘበዘ፣ አማራን እስካረደ፣ እስከዘረፈ ድረስ መገንጠል አያስፈልግም ግን የእኛ ብሔር ሀገር ካልመራ መገንጠል አለብን ነው።

  • @woinshetZeleke
    @woinshetZeleke 10 месяцев назад +10

    ከህዝብ ዘርፈው ሱቅ እየከፈቱ፣ እርሻ መሬት እየገዙ ነው ስትል
    ትንሽ አታፍርም።😥

  • @DHMW26
    @DHMW26 9 месяцев назад +4

    አንጀቱ ይገነጠላል አንጂ ኢትዮጵያ አና ኢትዮጵያኞች አይገነጠሉም

  • @MershaSebete-rv7lb
    @MershaSebete-rv7lb 9 месяцев назад +2

    አሥራ ሁለት ቦታ በዘር የተከፋፈለች ሀገር, 12 የክልል መዝሙሮች ያላት ሀገር, የሚያግባባ ብሔራዊ መዝሙር, ቋንቋና ባንዲራ የሌላት ሀገር, 12 ክልሎች በማይተማመኑበት አልፎ አልፎም ጦር በሚማዘዙበት ሁኔታ በምን አምክንዮ ነው ፕሬዝዳንታዊ system ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠራው?

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 9 месяцев назад +4

    እይ አቶ ኢብሣ
    አማራውን አያውቁትም ማለት ነው:: አማራ እጅ ይሰጣል ያሉት ህልም ነው; በቅርቡ እውነቱን ያዩታል

  • @applebanana8938
    @applebanana8938 9 месяцев назад +1

    wushettam !!!!!!!

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 9 месяцев назад +1

    አሁን ሚፈልገውን እንደፈለገ እየሆኑ በሙሉ የኢትዮጵያ ንብረት በእጃቸው ስለሆነ ለምን ይገነጠላሉ😂😂😂😂

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 8 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው ግን ሩቅ አሳቢ መሆኑን በተደጋጋሚ አሳይቷል። ከእድሜው አንፃር ወደፊት ተስፋ ያለው ይመስላል።

  • @abiylemma2803
    @abiylemma2803 9 месяцев назад +2

    AMANUEL YOU ARE THE BEST JOURNALIST BUT THIS GUY HE DON'T KNOW ABOUT FANO 🙄

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 9 месяцев назад +1

    ትክክል

  • @HailuHailu-io6he
    @HailuHailu-io6he 9 месяцев назад +4

    I like this journalist he the best and professional he ask the questions everyone want to know thank you

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 9 месяцев назад +1

    Obo Ebsa, thank you. I always like your scholarly explanation, Please, come on this media and others repeatedly and share your experiential knowledge and ideas.

  • @Lemishe
    @Lemishe 9 месяцев назад +1

    የዚቺ አገር ሸክም መከራ የአርሲ የወለጋ ኦሮሞ ናቸው እኛ የሸዋ አማራ የሸዋ ኦሮሞ
    ነን እውነት ለመናገር መከራው የሚጠነሰሰው
    ወለጋ አርሲ መቀሌ የመሸጉ ሰው በላዎች
    ናቸው እኛ ሸዋዎች ነን እናተን ከኢትዮጲያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ከመቼውም በላይ ታግለን
    እናሸንፋቸዋለን
    ቆርጠን እን

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt 9 месяцев назад +1

    ታራኞች ከህዝቡ ዘርፎ ጥቀቅን ነገር ሀገር ውስጥ መስራት ሰይሆን አውሮፓ አሜሪካ ቻይና ዱባይ እንፃ እና ከንፓኒ ነው በዳሀው ሃብት ያሚሳሩት

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y 9 месяцев назад +1

    ቱልልቱላ ሁሉ ፋኖ እጅ ሰቶ አያውቅም ተቀደድ በድንጋጤ

  • @derejeabebe3448
    @derejeabebe3448 9 месяцев назад +1

    I appreciate this man of poletics!

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 10 месяцев назад +1

    አሙነ ምረጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 9 месяцев назад +3

    kkkkkk ምን አይነት ድንጋይ እራስ ነዉ ይሔ ሁሉ ሠዉ እየሞተ በሕገመንግስቱ አሁን ደግሞ ምን ችግር አለ እንጨምርበታለን በዘፈቀ አይ ኢትዮጲያ እነዚህ ጋር ወደቅን

  • @enactfaa
    @enactfaa 9 месяцев назад +1

    ሆይ መሃይማን !ይልማ ደሬሳ በነበረበት ሃገር እነ አቶ ፈንቶ ፖለቲካን ሲተነትኑ መስማት ያበሽቃል

  • @kedamawi1007
    @kedamawi1007 9 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ እውነት እናውራ ካልን ኦሮሞ ስልጣን ላይ ቁጭ ያለው አማራ ትከሻ ለይ ቆሞ ነው። ኦሮሞ ትግሬን በጣም ይፈራል አይደፍርም ለድፍረት ግን አማራን ተጠቀመ። ያለ ኣማራ ኦሮሞ በምንም ታምር ስልጣን አይዝም። እነዚህ ሰዎችኮ በወያኔ ጊዜ እንኳ ስልጣን የት እንዳሉ አይታወቅም። ይህ ሰው ዙሪያውን አጥረነዋል መግቢያ የለም እያሉን ነው። እንደ ባቢሎን ግንብ።

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 9 месяцев назад +1

    አማኑዔል እንዲህ አይነት ሰዎች ስለማይመጥኑህ ጊዜህን አታባክን

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 9 месяцев назад +1

    Hats off Emanuel.. I think Dr. E Issa is a bit confused about proportional representation and affirmative action. Infact the concept itself is ethnic politics and by no means it doesn’t help the nation building process rather it enriches very lazy, undereducated and ethnically charged individuals personal gain. TPLF been doing it and using those illiterate individuals as a tool for federation. My point is let the system be presidential and any one can be representative in the parliament as far as they have good, positive ideas for the nation. Ethiopian federalism wether it’s presidential or not is ethnic based and all the problems will not cease at all.

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 10 месяцев назад

    አሁን እናንተ አርጅታችኋል፣ ይባቃችኋል። ከዝህ ቦኋላ የለዉ የአሁኑ ታጋይ ትዉልድ በፔሬዝደንታዊም ሆነ በጠ/ሚ የሚመቻዉን ራሱ መርጦ ይወስን።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 10 месяцев назад +3

    ሰውየው እንደፊቱ አእምሮውም አርጅቷል። ዲፌንድ የሚያደርገው ጲጲን ነው።

  • @enactfaa
    @enactfaa 9 месяцев назад +1

    እናንተ በ 100 አመት አንዴ ከሆነ የምትበስሉት እኛ እንዴት እንሁን? ስንት አመት ስንት ሰው አስጨርሶ አሁን ገባኝ ይላል አፈር ብላ !!

  • @truesun
    @truesun 9 месяцев назад +1

    ኢብሳ እያሳቀኝ ነው

  • @ethiopianism1090
    @ethiopianism1090 9 месяцев назад

    ማን እንደሆነ ባላውቀውም እንደ ጋዜጠኛ ፍሬ ያለው ነገር የሚያወራ አቅርቡ።
    ይህን መስማት ግዜ ማበላሸት ነው

  • @አገሬኢትዮጵያየሞተልሽቀር

    ለማያት ያብቃህ

  • @melakumoges3393
    @melakumoges3393 9 месяцев назад +3

    He is fearful of Amhara Fano kkkk

  • @markoszerihun7451
    @markoszerihun7451 9 месяцев назад +1

    በሳል ሰው ናቸው!! በጣም !!

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 9 месяцев назад

    እናንተ ኦሮሚያ ትገንጠል ወይስ አትገንጠል የምትሉት ያዋጣል አያዋጣም በሚል የጥቅም ስሌት እንጂ የአገርና የሌላው ህዝብ ፍቅር ይዟችሁ አይደለም። ወዳጄ አገር የችርቻሮ ንግድ አይደለም ያዋጣል አያዋጣም የሚባል። ያደለው እኮ ለቀሪው ህዝብና ለግዛት አንድነትና ክብር ራሱን ይሰዋል። ያ ሰው መሰዋቱ ስለሚያዋጣው መሰለህ ከሚወዳቸው ተነጥሎ የራሱንም ውድ ህይወት የሚሰዋው።

  • @አገሬኢትዮጵያየሞተልሽቀር

    የኦሮም ዳንኤል ክብረት ቁጭ ብለህ ተስፋ አርግ ፋኖን አታቀውም

  • @truesun
    @truesun 9 месяцев назад

    ሕውሓት ሸዋ ደርሶ ነበር

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 9 месяцев назад +1

    እንደነዚህ አይነት እርምጃዎች ስለመሩት ነው OLF አንዲት ጋት መሬት ነጻ ሳይወጣ 50 አመት የሞላው ፣ይገርማል ሲርበው እጅ ይሰጣል፣ ቀፈታም።
    ወያኔ የኦሮሞን ሕዝብ ይንቅ የነበረው በእንዳንተ አይነት ቂላቁሎች እይታ እያየው ስለነበር ነው ።
    ፍረዱኝ ጎሬላ እንቅስቃሴ ሲርበርው እጅ ይሰጣል ብሎ ነገር አለ

  • @derejeabebe3448
    @derejeabebe3448 9 месяцев назад +1

    I found him matured!👍

  • @shukishuki7500
    @shukishuki7500 9 месяцев назад

    የኦነግ ታጋዮችን ለTPLF አሳልፎ ሲሰጥ የነበረ በርግጥ ይሄ ሰውዬ ነው፣ኦነግ ውስጥ ሆኖ የኦነግን ምስጢር ለወያኔ ሳሰጥ የነበረ በርግጥ ይኼ ሰው ነው፣

  • @አገሬኢትዮጵያየሞተልሽቀር

    ማስፈራርያ መሆኑ ነው

  • @tinaethiopia6327
    @tinaethiopia6327 9 месяцев назад +2

    ክቡር ኢብሳ እወዶታለው ::ምርጥ ኢትዮጵያዊ የዘመኑ አዋቂ ጠቢብ ፓለቲካ ተንታኝ : ምሁር ነዎት::ሁሉታችሁም እወዳችሀለው ተባረኩ❤❤❤❤

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 9 месяцев назад

      ኢብሳ ያለው ህገመንግስት ለአናሳ ብሔረሰብ በጣም ጠቃሚ ነው አለ። ይህ የዘመኑ የፖለቲካ ቧልት ነው። አንድ የአናሳ ብሔረሰብ አባል በኢትዮጵያ ወሳኝ ፖለቲካ ውስጥ ምንም ሚና አይኖረውም።

  • @ajibemichael4403
    @ajibemichael4403 9 месяцев назад +1

    Ante gazetegna edime ketena gar yisitih!!

  • @super-star3
    @super-star3 10 месяцев назад +1

    The man talk about Oromo language was disappearing while speaking with Oromo accent, , People like this man is confusing between the propaganda that Oromo language disappearing and how come Oromo language did not become national language like Amharic,. Their issue is competition over anger of Amharic language become a national language ,, Now they are forcing other ethnics to speak and learn Oromo language by force , it not about their ethnicity not speaking Oromo language.

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 9 месяцев назад

    politics is dynamic with time

  • @abdulkadirahmed1341
    @abdulkadirahmed1341 9 месяцев назад +1

    አቶ ኢብሳ ነገዎ ቀስ እያሉ እውነታን በምክኒያትና በአመክኒዮ ለማስረዳት የሚመክሩ ፕራማግትስት ፖለቲክኛ ስለሆኑ ሁሌ የፖለቲካ አስተሳሰባቸውን እገዘለሁኝ ቀግሌደ

  • @yimammekonen7817
    @yimammekonen7817 9 месяцев назад

    ወያኔ ደብሲና ገብቶ ነበር የኸን አላየም

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 9 месяцев назад

    አማኑኤል
    አዲስአበባ ውስጥ 60% ቢሮክራሲው በአማራ የተሞላ ስለሆነ ውክልናው ይስተካከል እተባለነው እያልክ ነው። መጠየቅ ያለብህ አማራው በአዲስአበባ ውስጥ ስንት ፐርሰንት ነው የሚለውን ነው ። 15% ኦሮሞ አዲስአበባ ውስጥ ይዘህ 40% ይሰጠኝ ማለት አትችልም። ውክልናው የነዋሪውን ህዝቡን ቁጥር ማንፀባረቅ አለበት። በዚህ መልኩ እንግዳህን አልጠየቅህም።

    • @super-star3
      @super-star3 9 месяцев назад

      well , how many percentage is Amhara population in Addis Ababa,? since they talking about ethnicity proportion of the population, it fair to hire 60% of hired are Amhara because the resident is 60%, I have feeling the government has issue understanding statistic.

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 9 месяцев назад

      @@super-star3
      At keast 57% of Addis Abebans are Amhars. There is a flawed argument that Oromos arev 40% of the Ethiopian population and they want that representation for Addis Ababa whose population is 60% Amhara. That is completely false equivalency. .

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 9 месяцев назад

      ለምን ህገ መንግስቱን መቀየር ፈሩ ይሄ ለመከራክሪያና ጊዜ ማቃጠያ ነው ይሄ በተለይ ስላሳ ዘጠነኛውን እንቀፅ መውጣት አለበት ሌላም ሌላም የሚለወጡ ነገሮች ይኖራል በጥሞና ማስተዋል ይገባል

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 9 месяцев назад

      @@alamaetaddesse6198
      ህገመንግሥቱ ተቀየረ አልተቀየረ አማራን የሚጠቅመውም የሚጎዳውም አይደለም። ተጎጂ አናሳ ብሔረሰብ ነው። ትልቁ ችግር በተግባር አለመዋሉ ነው። ህገመንግሥቱ በትክክል ቢተገበር 60% አማራ ባለባት አዲስአበባ አዳነች አበቤ ከንቲባ ትሆን ነበር?

    • @super-star3
      @super-star3 9 месяцев назад

      @@mekuriagize7514 The problem is shortage of knowledge with PP gov, They can't calculate and determine population proportion based on the people who live in Welega , Arursi for Addis Ababa. Population proportion only determine the place they live, 60% Amhara population pay tax and the government hired people base on the tax paid by the population .

  • @Michael-d8d8o
    @Michael-d8d8o 9 месяцев назад

    Seletorinet minim ayawqum !!! merab minamin yilal ende? ena layrab newe!!!

  • @Michael-d8d8o
    @Michael-d8d8o 9 месяцев назад

    Mekelakeya honew eyetemareku aydel ende ? alasalf kalu yeweqetalu! trust me!!

  • @behailumengistu5185
    @behailumengistu5185 9 месяцев назад

    በደም ትግሬ እኮ ነው።

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 10 месяцев назад

    My friend wey galaw Yr oromo kilel enatin hod kidew lij yawetu sewoch ayedelum enesu endiyawem 2 sew new yegedelut kulit yemiwetabet yemenor chance 50% edel alew selezi mejemeriya sele oromo awera sele lalaw kimitawera hateraw

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 9 месяцев назад

    እድሜህን ሙሉ ኤርትራ ገብተህ ህውሓትን ለመጣል የሞከርከው ታዲያ ለምንድን ነው? ጎጠኛ ዘረኛ

  • @SehayAhmed
    @SehayAhmed 9 месяцев назад

    Kkkkkkkkkkkkkk

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 9 месяцев назад

    ngusu aby be areboch Dron hxuhanun atfto bigenetel adelem berkm ymilekew yelem

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 9 месяцев назад

    Kelela yemeta lulalit meshet are u out of ur mind? U learn the right thing unless ur damm so the guerrela fighters of oromos shoukd do or learn their own.